Bale Rejiem ye Egier shurabuwa Pippi n tawukatalachun ?

Översättare: Simieneh Tamrat

ISBN: 9789198302615

Utgiven: 2018-01-31

Format: Inbunden

Språk: amh

Genre: Skönlitteratur barn och ungdom

 
ASRID LINDGREN (1907-2002) በዓለም ላይ የሕጻናት መጻህፍትን ለረጅም ጊዜ በመጻፍ ይታወቃሉ። ጽሑፎቿቸውም ወደ ሰማንያ በሚጠጉ ቋንቋዎች ተተርጉመዋል (ከዐረብኛ እስከ ዙሉ) INGRID NYMAN (1916-1959) የአስትሪድ ሊንድግሪን መጽሐፎች በልዩ ልዩ መንገዶች ያብራሩና የፒፒን ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ብስእላዊ መንገድ ያስተዋወቁ ሴት ናቸው።